This page contains a Flash digital edition of a book.
A6
A-6
ፍሬሰንበት
እና ጣፋጭ
የቤተመንግሥቱ ጄነራል
እንዲሰጥ የሚያዝ ነው። አምባሳደሮቹ የአገር ታሪክና ቅርስ የሆነ ውድ እቃ አልባሳትና ጌጣጌጦችና ተሸከርካሪዎች ከተመረቁ በኋላ፣ በናቪጌተርና
በእነዚህ መኪኖቹ ሆነው ቢታዩ ነው! በሚለው አቋማቸው ጸኑ። እንዲህ አሁንም በቤተመንግሥቱ ይገኛሉ። በኮሙዩኒኬሽን በራሪነት፣ እስከ
የኢትዮጵያን ገጽታ ከፍ ያደርገዋል በማድረጋቸውም እሳቸው የሰውና ንጉሠ ነገሥቱ ያን ሁሉ ነገር ትተውና ብርጋጌድየር ጄነራል ባሉት፣ ከፍተኛ
የሚል ነበር ምንክንያቱ። ጄነራል የመሪዎች ሳይሆኑ “ እኔ እቃ ጠባቂ ነኝ” ከዚያም ተነጥለው ሲወሰዱ ማየታቸው የመኮንንነት ማእረግ አገራቸውን
ፍሬሰንበት ትእዛዙን እቀበላለሁም የሚል መልስ ሰጡ። በእንቢታቸው ሁሌም የሚያሳዝናቸው ታሪክ መሆኑ በክብር አገለግለዋል።
አልቀበልምም ሳይሉ ጄኔራል ተፈሪ ተከሰሱና የደርጉ ሊቀመንበር ኮ/ል ሲናገሩ እንደነበር ተጽፏል። ጃንሆይ
ባንቲን ሲያገኙ በቀጥታ ያነሱባቸዋል። መንግሥቱ ኃ/ማርያም ዘንድ ቀረቡ። እስር ላይ በነበሩበትም ጊዜም
ለካ ህዝቡ ወታደሮች ምንም አታውቁም ኮ/ል መንግሥቱ ኃይለማርያም፣ የሚቀርብላቸው ምግብ እንዳይጓደል
የሚለን እውነቱን ነው… ጠየቋቸው። የሆነውንና ያሉትን የሚወዱትን በማቅረብ የቻሉትን ያህል
ምን ማለትህ ነው? ይላሉ ጀኔራል ደግመው አስረዱ። ጄነራሉ ልክ ናቸው እንክብካቤ በማድረግ ረገድ የቻሉትን
ተፈሪ ከዛሬ ጀምሮ ማንም በቤተመንግሥቱ ሁሉ ማድረጋቸው የህሊና እረፍት
እንዴ! የአገር ቅርስ እንዴት አድርገን ጉዳይ ማንም እንዳይገባባቸው ተባሉ። እንደሚሰጣቸውም ገልጸዋል። ደርግ
ነው ወደ ውጭ አገር የምንልክው። ወድቆ ኢህአዴግ ሲገባም ጄነራል
ይህ መኪና የተሰጠን ከእንግሊዝ ደግሞ ሌላ ጊዜ ፕሬዚዳንት መንግሥቱ ፍሬሰንበት እዚያው ቤተመንግሥት
ህዝብና መንግሥት ነው። ንብረትነቱም ኃ/ማርያም ጄነራል ፍሬሰንበት አንድ ቀን ጊቢ ውስጥ ነበሩ። ኮ/ል መንግሥቱ
የህዝብ ነው። አሁን ተመልሶ እንግሊዝ ይጠሯቸውና በቤተመንግሥቱ አጥርና ቤተመንግሥቱን ትተው ሲሄዱ
ተወስዶ ቢታይ ለስጦታው ዝቅተኛ በየግድግዳው ያለውን የዘውድ ሥዕልና አንዳችም ነገር አለመንካታቸውን
ግምት መስጠት አይመስልም? ምክልት ሁሉ እንዲያጠፉ ያዟቸዋል። ይመስክሩ እንደነበር ተስምቷል።
ደግሞስ ለአምባሳደር መርቸዲስ መች ፍሬሰንበት ትእዛዙን ተቀብለው ኢህአዴግም የገባ ጊዜ አንዲት ሴት
አነሰውና ነው ከኢትዮጵያ ሮልስ ሮይስ ይወጣሉ። ምንም ሳያደርጉ ዝም ብለው ታጋይ ወደ ቤተመንግሥቱ አስተዳደር
የሚሄደው? ይጠባበቃሉ። ሌላ ጊዜ ቆይቶ መንግሥቱ ጽ/ቤት በመሄድ ጀኔራሉ የት እንዳሉ
ትዝ ሲላቸው እንደገና ተቆጥተው አሳዩኝ እያለች ስታፈላልጋቸው ግራ
ጄኔራል ተፈሪ በሀሳቡ ተስማሙና “ያልኩት ለምን አልተፈጸመም የተጋቡት ሠራተኞች ምን ልታደርጋቸው ጀኔራል ፍሬሰንበት፣ በኢትዮጵያ አየር
መኪኖቹ በባእድ እጅ ከመግባት ይሏቸዋል።?” “ቤተመንግሥቱ ነው ብለው ሰግተው ነበር። እሳቸውም ኃይል የአገልግሎት ዘመናቸው፣
እጅ ዳኑ። የተባሉትም አምባሳደር የተሠራው በልዩ ባለሙያዎች ነው። ዞር እንዲሉ ቢነገራቸውም መቸም የምድር የቴክኒክ ትምህርት ረዳት
መንግሥታቸውን የከዱት ወዲያ ስለዚህ ሲፈርስም ባለሙያ መሐንዲስ በህይወት እያለሁ በሚል የኖሩለትን ኃላፊ፣ የአስተዳደር ክፍል ዋና ኃላፊ፣
እንደነበር ተጽፏል። መኪኖቹ ግን ያስፈልጋል። እንደገና ለመጠገንም ሆነ አደራ ሸሽተው መሄድ አልፈለጉም። የደብረዘይት አየር ሃይል ጣቢያ ዋና
ዛሬ በቤተመንግሥቱ በሙዚየምነት ሲፈርስ ገንዘብ ስለሚያስፈልግ የገንዘብ እንደምንም ተጋፈጧት። ታጋይዋ አዛዥ፣ በጦር ሃይሎቸ ቺፍ ስታፍ ቢሮ
ተቀምጠዋል። ሚኒስቴር ሰው ያስፈልጋል። የትኛው ሴት ግን እንዳገኘቻቸው ያለቻቸው የአየር ሃይል
መፍረስ የትኛው ለታሪክ መቀመጥ ተቃራኒውን ሆኖ ተገኘ። “ጄነራል ተጠሪና የአየር ሃይል ጂነራል
ደግሞ ሌላ ቀን አንደኛው የደርግ አባል እንደሚያስፈልግ መሆኑን የሚያውቅ አይዞት እኔና እርስዎ ሆነን ይህንን ኢንስፔክተርነት ዋና ኃላፊ በመሆን
ከእንግሊዝ መንግሥት ለአፄ ምኒልክ የታሪክ ሰው ያስፈልጋል። እነዚህ ሥፍራ እንጠብቃለን አንዳችም ነገር አገልግለዋል።
በ1800ዎቹ መጨረሻ የተላከለውን በሌሉበት ሁኔታ ብቻዬን ማስፈረስ አይደርስምና ስጋት አይግባዎት!”
የወርቅ ትሪ እዲሰጠው ያዛል። ከብዶኝ ነው።” እያሉ ምክንያት ደረደሩ ጄነራሉ ማመኑ አልቻሉም። በዚሁ አገልግሎታቸው ላይ እንዳሉ

በታሪካዊ ቅርስነቱ የሚጎበኝ ልዩ ሥፍራ
ርጋዲየር ጄነራል ፍሬሰንበት አምዴ
ጄነራሉ እነዚህማ ታሪክ ናቸው ቅርስ መንግሥቱ ምንም አላሉም። ዝም የቤተመንግሥቱ እቃ በሙሉ አሜሪካን አገር ከሚገኘው “ብላክ ስቶን
የአሁኑን ጨምሮ በቀደሙት ሁለት
ስኩል ኦፍ ሎው” በህግ የመጀመሪያ
መንግሥታ የብሔራዊ ቤተመንግሥቱ
ዲግሪያቸውን አግኘተዋል። እንዲሁም
ዋና አስተዳዳሪ ሆነው ሠርተዋል።
በእንግሊዝ አገር፣ የአየር ኃይል ጄነራል
ሶስቱም መንግሥታት ከቤተመንግሥት
ኢንስፔክተርነትና የተለያዩ የአስተዳደር
ያላስወጧቸው ሰው ነበሩ።
ኮርሶችን ወስደዋል።
ንጉሡም ኮ/ል መንግሥቱም አቶ መለስ
ዜናዊም ብርጌዲየር ጄነራል ፍሬሰንበትን
ጄኔራል ፍሬሰንበት፣ በ1964
ከቤተመንግሥት እንዲለዩ አልፈቀዱም።
ዓም ከአየር ኃይል ክፍል ወደ
ፍሬሰንበትን ከቤተመንግሥቱ የለያቸው ቤተመንግሥት ተመድበው ፣
ሞት ብቻ ነው። አሁን በቅርቡ ጥቅምት
በእልፍኝ አስከልካይነትና
16/2001 አርፈዋል።
በፕሮቶኮል ክፍል ረዳትነት
ለሶስት ዓመታት አገልግለዋል።
ከ30 ዓመታት በላይ ቤተመንግሥት
የኖረ እንዲህ ያለ ባለሟል መችም
አ ገ ል ግ ሎ ታ ቸ ው ን ም
የሚያወራውም ሆነ የሚወራለት ወግ እንደጨረሱ፣ ወደ ክፍላቸው
አያጣም።
መመለስ ሲገባቸው፣ በሥራ
ታታሪነታቸው ተመርጠው፣
አንድ ቀን ከግርማዊ ቀዳማዊ
በቤተመግሥት እንዲቆዬ፣
ኃይለሥላሴ ጋር በመኪና ሆነው
ወደደብረ ዘይት መንገድ ያቀናሉ።
በንጉሠ ነገሥቱ በመታዘዛቸው፣
ሁሌም እንደሚደረገው አንድ የኢዮቤልዩ ቤተመንግሥት
የአካባቢው ተወላጅ ባላገር የጃንሆይን
ዋና አስተዳዳሪ ሆነው፣ ሐምሌ
መኪና አስቆሞ እጅ ከነሳ በኋላ አቤቱታ
13/1966 ተሹመዋል። የደርግ
ሊያሰማ ይጠጋቸዋል።ንጉሠ ነገሥቱ
መንግሥት ከመጣ በኋላም፣
መስኮታቸውን ወረድ አድርገው ከውጭ
የሚያናግራቸውን ለመስማት ተዘጋጁ።
ሐምሌ 19/1968፣ የብሔራዊ
ሰውዬ በኦሮምኛ ቋንቋ አቤቱታውን ቤተመንግሥት ዋና አስተዳዳሪ
ማሰማት ጀመረ።
በመሆን በብርጋዴየር ጄነራልነት
ማዕረግ ሲሰሩ ቆይተዋል።
በዚህ ጊዜ እኔ አብሬያቸው መኪና
ጄነራል ፍሬሰንበት ሕይወታቸው
ውስጥ ነበርኩ። እኔ ቋንቋውን
ሰላማላውቅ ዝም አልኩ። ጃንሆይ ወደኔ
እስካለፈበት ጊዜ ድረስ በዚያው
ዞር አሉና “ያናግርሃልኮ እኮ ለምን ኃላፊነትቸው ከ700 ሠራተኞች
አትመልስለትም?” አሉኝ። “ጃንሆይ
በላይ ያለውን የቤተመንግሥት
ኦሮምኛ አላውቅም!” አልኳቸው።
በያዙት ዱላ ሆዴን ነካ ነካ እያደረጉ
ቀዳማዊ ኃ/ሥላሴ ቤተመንግሥት ይኑሩ እንጂ መኝታ ክፍላቸው ይቹ ነበረች። አልጋቸው አሁን ድረስ
አስተዳደር በመምራት ሲያገለግሉ
ቆይተዋል።
ፈገግ አሉና “ የውጭ አገር ቋንቋ
እንድተነጠፈ በቤተመንግሥት ውስጡ ይታያል። ከእቃዎቻቸው አንድስ እንኳ ነገር አልተነካም። ይህ የሆነው
ከማጥናትህ በፊት የአገርህን ቋንቋ
በጄነራል ፍሬሰንበት አምዴ ብርታትና ጥበቃ ነው
ብታውቅ አይሻልም ነበር?” አሉኝ። ብ/ር ጄነራል ፍሬሰንበት
እሳቸው ግን በኦሮምኛ አነጋገሩት።
ሶስት ልጆችና፣ አምስት የልጅ
ሰውየውም ቀጠሮ ተያዘለት።
ናቸውን አይሰጡም ይላሉ። የደርጉ ብለዋቸው ሄዱ። ከዚያ በኋላ ሁሉም ወደትግራይ ተጉዟል ተብሎ የተጻፈው
እንዲሆን ከፍተኛ አስተዋጽ አድርገዋል።
ልጆችን ያፈሩ ሲሆን በቅርብ
ሰው “አሁንም አልጋወራሽን እየጠበቁ ነገር ታሪክ ሆኖ ቀረ። ሁሉ ሀሰት መሆኑን ተናግረዋል።
የነገሥታትን በበተለይም ከአፄ ቴዎድሮስ
እንዴ?” ብለው በአሽሙርና ቁጣ
ጊዜ ባደረባቸው ህመም እዚሁ
ዘመነ መንግሥት ጀምሮ እስከ ቀዳማዊ
ይናገሯቸዋል። አብዮቱ የፈነዳበት ጊዜ የመንበረ መንግሥቱ ዙፋን፣ የኢትዮጵያ ጀኔራል ፍሬሰንበት ባለፉትም አሜሪካን አገር በህክምና
ኃ/ሥላሴ ያሉትን የወግና የማእረግ
ስለነበር ነፍስ በቀላሉ የምትፈነዳበት ነገሥታት የወግ እቃዎች፣ ነገሥታቱ መንግሥታት ሲያደርጉት እንደኖሩት
ሲረዱ ቆይተው ጥቅምት
ቁሳቁሶች አልባሳትና ተሽከርካሪዎች
ጊዜ ነበር። እንደዋዛ መገደል አለ። የሰበሰቧቸው ቅርሶች፣ የከበሩ ሁሉ የኢትዮጵያ እንግዳ ሆኖ ወደዚያ
አሰባስበዋል። ከ1948 ጀምሮ የተሰራው
16/2001(ኦክቶበር 26/2008)
ጄነራሉ ቢፈሩም እሺ አላሉም። “ይሄ ድንጋዮችና ጥንታዊ መጽሐፍት፣ ቤተመንግሥት የሚመጣውን
ቤተመንግሥት የተለያዩ መሪዎች
በተወለዱ በ83 ዓመታቸው
ሁሉ እየተቀበሉ በቤተመንግሥቱ
ቢፈራረቁበትም ቤተመንግሥቱ ግን
ሲያስተናግዱ ኖረዋል።የኢትዮጵያ
አርፈዋል።
ከቻይናው ፕሬዚዳንት ጋር
የያዘውን ቁሳስቁስ እንደያዘ አሁን ድረስ
መሪዎች ተቀብለው በርካታ የውጭ
አለ። በተለይም የንጉሠ ነግሥቱ መኝታ
አገር መሪዎችና ባለሥልጣናትን
ኦክቶበር 31/2008 በተፈጸመው
ቤት አልጋው እንድተነጠፈ እቃው
ጄነራል ፍሬሰንበት ይህ በጣም
ተቀብለው ሲያነጋግሩ እሳቸው ደግሞ
እሳቸው ይኖሩበት እንደበረው ሆነ
የቀብር ሥነሥርዓቱ ላይ
ከሚያስገርማቸው ነገር አንዱ መሆኑን
ተቀብለው ያስተናግዳሉ። ፕሬዚዳንት
የተቀመጠ ነው። የግርማ ልቦስቻቾው፣
ፓትሪያርኩን ጨምሮ የጠ/ሚር
ያስታውቃል። አዲስ ዘመን ጋዜጣና
ግርማና ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ
መጫሚዎቻቸውና የራስ ቆቦቻቸው
ሪፖርተር መጽሔትን ጨምሮ በተለያዩ
ዜናዊ ወደ ቤተመንግሥቱ እንግዳ
ባለቤት ወይዘሮ አዜብ መስፍን፣
አሁንም ዛሬ እንደሚያገለግሉ ሆነው
ቃለመጠይቆቻቸው ላይ ይቺን ነገር
በመጣ ቁጥር “ይህን ሁሉ ቅርስ ያቆዩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሥዩም
ተቀምጠዋል። እነዚህን ሁሉ አንዳችም
ደጋግመው ያነሷታል። ጄኔራል
እሳቸው ናቸው” እያሉ ከእንግዶች
መስፍን፣ ከፍተኛ ባለሥልጣናት፣
ጉድለት ሳይደርስባቸው ተካላክለውና
ፍሬሰንበት በጠቅላላው ለ65 ዓመታት
ጋር ስለሚያስተዋውቋቸው እስከዛሬ
ኃላፊነቱ ወስደው በወግ የጠበቋቸው
ወዳጅ ዘመዶቻቸውና የሥራ
ሀገራቸውን አገልግለዋል፡፡ ከዚህ ውስጥ
ሲያሰባስቡ የኖሩት ታሪካዊ ቅርስ ሁሉ
ጄነራል ፍሬሰንበት ናቸው። ጄነራሉ
ባልደረቦቻቸው መገኘታቸው
ግማሹን ያሳላፉት በቤተመንግሥት
ወደፊትም በዚሁ መልክ እንደሚቀጥል
ይህን ሲያደርጉ ፈተና አልነበረባቸውም
ነው። ጄነራል ፍሬሰንበት ባሳለፉት
ተስፋ ያሳደረባቸው መሆኑን
ተዘግቧል፡፡
አልደረሰባቸውም ማለት አይደለም።
የረጅም ዓመታት የቤተመንግሥት
ተናገረዋል።
የቤተመንግሥቱ ውድና ብርቅ እቃ
ኃላፊነታቸው፣ የቤተ መንግሥትን (በዚህ ጽሑፍ የተከታቱ
አንዳንድ ከፍተኛ ባለሥልጣኖችን
ብሔራዊ ሀብትና ታሪካዊ ቅርስነት
ብርጋዲዬር ጄኔራል ፍሬሰንበት አምዴ
ማጓጓቱ አልቀረም። ለምሳሌ አንድ ቀን
መረጃዎች በሙሉ የተወሰዱት
በመገንዘብ ወደ ብሔራዊ ሙዚየምነት
ከእናታቸው ከወይዘሮ ወሰንየለሽና
እንዲህ ሆነ።
ከአዲስ ዘመን ጋዜጣ፣ ከሪፖርተር
የመለወጥ ውጥን ጅምራቸውን
ከአባታቸው ቀዥ አዝማች አምዴ
ሳያጠናቅቁ አልፈዋል። ይሁን እንጂ
ማንያደርሳል ጥር 12 ቀን 1922 ዓ.ም.
መጽሔት፣ ከኢትዮጵያ ዜና
ደርግ ሥልጣን እንደያዘ፣ በ1968 ዓም
ጄነራል ፍሬሰንበት ቢያልፉም
አዲስ አበባ ከተማ ተወለዱ። አገልግሎትና ካልታተመው
ለውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በደርጉ ዋና
በመንግሥታት ለውጥ ከጥፋት ያዳኑትን የጄነራሉ የግል ማስታወሻ
ሊቀመንበር ብ/ጄነራል ተፈሪ ባንቲ
ታሪካዊ ቅርስ ለቀጣዩ ትውልድ
የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ
አማካይነት በተጻፈውና ለቤተመንግሥት
እንዲሁም ከዜና እረፍታቸው
እንዲተላለፍ መሠረት ጥለዋል።
ትምህርታቸውን፣ በተፈሪ
(ለሳቸው) በግልባጭ በደረሰው ደብዳቤ
እትም ነው- ዘኢትዮጵያ)
መኮንን ትምህርት ቤት፣ ቀጥሎም
አንድ ትእዛዝ ይተላለፋል። ደብዳቤው
ባለፉት ሶስት መንግሥታት ይህን የተለየ
በመድኃኒዓለም ትምህርት ቤት
የንጉሡ መገልገያ የነበሩትን “ሮልስ
ክብርና ፍቅር ያሳደረባቸው መሆኑን
ተከታተሉ። ከዚያም ወደ ኢትዮጵያ
ሮይስ” አውቶሞቢሎች በእንግሊዝና
የሚናገሩለትን ብሄራዊ ቤተመንግሥት
በፈረንሳይ ለኢትዮጵያ አምባሳደሮች
ከንጉሠ ነገሥቱ ጋር
አየር ኃይል በመግባት፣ በመኮንንነት
Page 1  |  Page 2  |  Page 3  |  Page 4  |  Page 5  |  Page 6  |  Page 7  |  Page 8  |  Page 9  |  Page 10  |  Page 11  |  Page 12  |  Page 13  |  Page 14  |  Page 15  |  Page 16
Produced with Yudu - www.yudu.com