This page contains a Flash digital edition of a book.
ሕግ
A-4
ኦባማቶጵያ!
እና
አንተ ኦባማ! አንቱ ኦባማ! አንዳች ኃይል መንጭቷል። ያ ኃይል እኔ ከመምጣቴ በፊት ይነሳሉ!” ብሎ ነገር ሁሉ አዲስ አድርጎ የሚነግረን
ወዴት እንደሚያመራ መጨረሻው ምን መቀለድ ቢቻል ጥሩ ነበር። ምክንያቱም ሰው ያስፈልገናል። ኦባማ ከተናጋሪዎች
ድሬዳዋ ሰው በጣም ይከበራል። ሊሆን እንደሚችል ማንም ደንታ ያለው ፍቅር ነን፣ መንፈስ ነን፣ ለውጥም በኛ ሁሉ የሚለየው አዲስ ነገር መናገሩ
ኮሙዩኒቲያችን
ሲሰደብ እንኳ አንቱ ተብሎ ነው “ አይመስልም። መጀመሪያው ካመረ ይሆናል ያሉን ስንቶች ነበሩን! እንዲህ ሳይሆን አዲስ ነገር ማድረጉ ነው።
አቦ እንግዲህ እርሶ…እንትን አይበሉ!” መጨረሻው የራሱ ጉዳይ ነው። ሆነው ቀሩ! እኛንም ደግሞ እንዲሁ የመጀመሪያው ጥቁር ፕሬዚዳንት
ይባላል። ኦባማ ደግሞ ሲከበር አንተ በሜዳ አስቀሩ! በዚህም በኩል እነዚህም ሆኗል። ዓለምን አነቃቅቷል። የተለየ ከዚህ በታች የተጻፈው የህግ ምክር ለመስጠት ሳይሆን ለግንዛቤ
ይባላል። ከሆነችው በላይ ትልቅነቷን ኦባማ ቀለምን የረታ፣ ጎሳን የዘረረ፣ መንግሥት ነንና አለንላችሁ ሲሉን ቆዩን። የፖለቲካ ተሳትፎን አሳይቷል።
ከቶማስ ኃይሉ
እንዲረዳ ብቻ ነው። ማንኛውም የህግ ምክር የፈለገ ሰው የህግ
ባለሙያዎችን ማነጋገር አለበት። አቶ ቶማስ ኃይሉ በአሜሪካ የጥብቅና
ያስመሰክረች ትልቅ አገር ፕሬዚዳንት ብሄረሰብን ያሳፈረ፣ የውጫዊ ማንነትን የሞትነው የተዋጋነው ለዴሞክራሲ ነው የተኛውን ሁሉ ቀስቅሷል። ያኮረፈውን
የሕግ አማካሪና ጠበቃ
ፈቃድ ያላቸው የህግ ባለሙያ ናቸው። ለተጨማሪ የህግ ማብራሪያ
ነው። ከመወደዱ ብዛት ክቡር አንተ ድንቁርና ያስመከሰረ። የሰው ሰውነቱን ብለው ዕድሜያቸውን በረሃ ፈጅተው መልሷል። ይህን ይዞ መዝለቁ የወደፊቱ
www.hailulaw.com የሚለውን ድህረ ገጽ (ዌብ ሳይት) መመልከት
ፕሬዚዳንት ቦራክ አባማ መባል ያረጋገጠ፣ በበላይነቱ ያበጠና በበታችነት ከተማ ሲገቡ የሞትንበትን ሂሳብ ፈተና ነው። የተበታተነውና የተዳከመው ይችላሉ።
አይቀርለትም። የኢትዮጵያ ወጣቶች ግን ስሜቱ የጎበጠን ሁሉ ያቃና ምሳሌ አወራርዱ እያሉ መከራ የሚያሳዩን ዓለም ከኦባማ ምን እንደሚጠብቅ
ኦባማ ነፍሴ እንቁላል ጥብሴ ይሉታል። ነው። አስቦትም ይሁን ሳያሳስበው ይህ ሆነው ተገኙ። አብሮ መሞታቸው እንኳ ማወቅ አስቸጋሪ ነው። በችግር አንደኛ
ይህ ሁሉ በፍቅር ነው። እና በዚህ ግን በኦባማ ሆኗል። ኦባማ ጥንቁቅ አብሮ የሚያስኖራቸው አልሆነም። የሆነው አፍሪካውያንም ከዚህ የተለየን
ጽሁፍ አንዳንዴ እሱ አንዳንዴ እሳቸው ነው። የትኛውም የቡድን ሳጥን ውስጥ መለስና ስዬ አብርሃ ተባብለው አንድ አይደለንም። ከኦባማ የማንጠብቀው
ወንጀልና በኢምግሬሽን
ማለት የጽሁፍ ወለምታ ብቻ ሳይሆን አልገባም። ጥቁር ነው ተባለ እንጂ ጎሳ፣ አንድ ድርጅት፣ አንድ ቋንቋ ፣ ዓይነት ነገር የለም።
ይህ ድብልቅ ስሜት ያመጣው ነው። ጥቁር ነኝ አላለም። ግማሽ ነጭ ነው ሌላው ቀርቶ አንድ የህይወት ታሪክ
ስታተስ ላይ ያለው ችግር
ተባለ እንጂ ንጣቱ ትዝም አላለው። እንኳ የማያግባባቸው ሆኑ። ኦባማ ኦባማ “የአፍሪካን ችግር ለማስወገድ
በዚያ ላይ የአገራችን ፓርላማና የካቢኔ ኦባማ እኛ አገር ተወርቶ የከሸፈውን አምላክ ቢሆን ኖሮ ይህን ጉድ ደግሞ ሙስና ላይ ማተኮር ያሰፈልጋል” የሚል
ከ7 ዓመት በፊት፣ አንድ እህታችን በአካባቢያችን ከሚገኝ ሱቅ፣ ወደ 20 ብር
ሰዎች ክቡር የተከበሩ እየተባባሉ አንድ አገር፣ አንድ ህዝብ፣ አንድ ተስፋን በኢትዮያም አስተውልልን ባልነው አቋም እንዳላቸው ገልጸዋል።
የሚገመት እቃ ሠርቀሻል ተብላ ተከሳ ፍርድ ቤት ትቀርባለች። በቨርጂኒያ ህግ ፣
ከ$200 ዶላርና ከዚያ በታች የሚያወጣ እቃ፣ ከሱቅ የሰረቀን ሰው እስከ አንድ ዓመት
በእስር ወይም በ$2500 ዶላር ቅጣት ወይም እንደሁኔታው በሁለቱም እንዲቀጣ
ህጉ ያዛል። በጊዜው ጉዳዩን የተመለከተው ፍርድ ቤት እሷን ወክሎ እንዲከራከር
ኦባማን እንጫወት!
ጠበቃ ያቆምላታል። ይህም ጠበቃ “በተከሰስሽበት ወንጀል ጥፋተኛ ነኝ ብለሽ
ለአንድ ዓመት የእስር ጊዜ የምትስማሚ ከሆነ ምንም ዓይነት የእስር ጊዜ ሳታሳልፊ
ቅጣቱ ወደ አመክሮ (Probation) ይቀየርልሻል” ብሎ ይመክራታል። ልጅቷም ሌላ
የተወሳሰበ ነገር ሳታይና ሳታመዛዝን በጠበቃዋ ምክር ተገፋፍታ “ጥፋተኛ ነኝ!”
ኦባማ ህልም የተፈጸመበት ሰው ነው።
ብላ ታምናለች። እንደተስማሙትም ለአንድ ዓመት በአምክሮ (Probation) ላይ
ስለዚህ ህልም ሲፈጸም የሚቀጥለው ነገር ምን ይሆናል? ትቆያለች። ይህም ጥሩ ምግባርና ባህሪ እያሳየች ህግን ሳትጥስ ለ365 ቀናት ቆየች
ሌላ ህልም?
ማለት ነው። ከዚያ በኋላ ሁሉ ነገር ይረሳል፤ ያልፋል።
አንድ ህልም ሲፈጸም ሌላ ህልም ይከተላል ማለት ነው? ከሆነስ ተከታዩ ህልም ምን
ከ5 ዓመት በኋላ ልጅቷ ለእረፍት ወደ ኢትዮጵያ ትሄዳለች። እንግዲህ ይህች
ይሆናል?
እህታችን ግሪን ካርድ ያላት፣ በዚህ አገር ከ6 ዓመታት በላይ የቆየች፣ ህጋዊ ነዋሪ
እንዲህ ያለው ጥያቄ የደስታችንን ጊዜ ያሳጥራልና ስለ እግዚአብሄር አሁን ትንሽ ብንዘልበት ነች። ሆኖም፣ ስትመለስ የኢምግሬሽን ባለሥልጣናት አላስገባ ይሏታል። ግሪን
ምናለበት ማሰኘቱ አይቀርም።
ካርዷንም ነጥቀው ፍርድ ቤት ያቀርቧታል። ፍርድ ቤቱም ጉዳዩን ተመልክቶ በህግ
ለዚህ ሁሉ ጥያቄ መሠረት የሆነው ግን ቦራክ ኦባማ ነው። ኦባማ ርእስ ነው።
ልጅቷ በእዚህ አገር የምትቆይበት ምንም መንገድ እንደሌለ ከነገረ በኋላ ከአገር
እንድትባረር (Deport)እንድትደረግ ያዛል። ይሄ በአካባቢያችን ከሚያጋጥሙን
እንደፍልስፍናም ያደርገዋል ልበል!
በርካታ ተመሳሳይ ጉዳዮች እንደ ምሳሌ የቀረበ ነው።
ህልም በኦባማ ከተፈጸመ- ህልምም እንደፈቺው ነው ይባላልና- ይህን ህልም ማን
ፈታው?
በርካታ ወገኖቻችን ከላይ እንደምሳሌ እንደተጠቀሰው ዓይነት ቀላል የስርቆት
እኔ ህልም አለኝ ያለው ማርቲን ሉተር ኪንግ ነው። ከዚያ በኋላ የመጣው ትውልድ ሁሉ
ወንጀል፣ በመደባደብ፣ ጫትንና የመሳሰሉትን የአንደንዛዥ ዕፆችን በመያዝና
ወይም በመጠቀም፣ የሰውን ክሬዲት ካርድ በመጠቀምና እንዲሁም የሰውን ገንዘብ
የዚህ ህልም ፈቺ ሆነ።
በመመዝበርና በመሳሰሉት ወንጀሎች ጥፋተኝነታቸው ሲረጋገጥ፣ በፈጸሙት
ካሁን በኋላስ ማን ያልምልናል? I have a dream የሚለን ማነው?
ወንጀል ምክንያት ከሚደርስባቸው ቅጣት በተጨማሪ፣ በኢምግሬሽን (ስታተሳቸው)
ምናልባት ኦባማ ራሱ ይሆን? ላይ ከፍተኛ ችግር እያጋጠማቸው ነው። ግሪን ካርድ ያላቸው ግሪና ካርዳችቸው
ማርቲን ሉተር ያለሙት ለአሜሪካ ነው። በተለይም ለጥቁሮቹ። ኦባማ ግን ለመላው ዓለም
እየተነጠቀ፣ ጥገኝነት (Asylum) የተሰጣቸውም እየተቀሙ ወደ አገራቸው
አዲስ ህልም ይዞ የተነሳ ይመስላል። ጥቁር አሜሪካዊ- ነጭ አሜሪካዊ- የዚህ ዘር፣ የዚያ
የሚደርሱበት ሁኔታ ትንሽ አይደለም።
ዘር ሳይባል ሁላችንም አሜሪካውያን ነን አለ።
የአሜሪካ ኢምግሬሽን ህግ ወንጀል የፈጸሙን ወይም ተከሰው በወንጀል
የማርቲን ህልም በኦባማ ከተፈጸመ የኦባማ ህልምስ በማን ይፈጸም ይሆን?
የተፈረደባቸውን ግለሰቦች በሚመለከት ዕይታ ከጊዜ ወደ ጊዜ እያጠነከረ መጥቷል።
የሰሞኑ ስካር በረድ ሲል በሀሳብ መጫወት የግድ ከሆነ ይህ ጨዋታ ተመራጭ ነው።
በተለይ በ1996 ዓ.ም ቢል ክሊንተን የፈረሙት የኢምግሬሽን ህግ ከአንድ ዓመትና
ኦባማን እንጫወት!
ከዚያ በላይ በእስር በሚያስቀጣ ወንጀል ተከሰው ጥፋተኝነታቸው የተረጋገጠን
ኢምግራንቶች ያለምንም ርህራሄ ሌላ ምርጫ ሳይኖራቸው ስታተሳቸው ተነጥቆ ግሪን
ካርድ ይሁን ጥገኝነት (Asylum) ወደ አገራቸው እንዲመለሱ ያዛል።
ይጠራራሉ። እነሱንም የተከበሩ ባልንበት ለዓለም ህዝብ ሁሉ አውጆ የተሳካለት ነበር። ይህን ከኦባማ ካልመከርን ማንስ አፍሪካን በትንሹ ያውቃሉ። በ2006
በኢምግሬሽን ህግ ወደ አሜሪካ ለመግባት (ለመጀመሪያ ጊዜ ወይምን ግሪን ካርድ
ኦባንም “የተከበሩ” ማለት ስለሚቀፍ ሰው ነው። ኦባማ የአሜሪካ ብቻ ጉዳዬ ብሎ ይሰማናል? ለዴሞክራሲ አፍሪካን ጎብኝተዋል። በወቅቱ ኤች አይ
ኖሯቸው ከአገር ወጥተው ለሚመለሱ ሊሆን ይችላል) የሚሞክሩ ግለሰቦችን እና
ብቻ ሳይሆን፣ ብዙ ውድ ቃላትን ሳይሆን የዓለም ህዝብ ሁሉ ፕሬዚዳንት ሲባል ሰው የሚታሰር የሚገደልበት ቪ ኤድስ ላይና እንዲሁም ምርምርና
እዚህ አገር እያሉ ከአገር እንዲባረሩ የሚያደርጋቸው የወንጀል ዓይነቶች ከሞላ ጎደል
አርክሰናቸዋል። አንድ ቀን ተሳክቶልን፣ መስሎ መታየቱ ለዚህ ነው። እንጂማ አገር ሆነን አሜሪካዊነት ቢቃጣንና ጥናት ላይ ትኩርት እንዲደረግ
ተመሳሳይ ቢሆኑም አንዳንድ ልዩነቶች አሏቸው።
እንደ ኦባማ አይነቱ ሰው ከተፍ ካለብን፣ ኦባማ ለጃፓንዊ ምኑ ነው? እዚህ የሆነው ሁሉ አገራችን እንዲሆን ሲጥሩና ሲገፋፉ ቆይተዋል። የሱዳኑ
ማሞገሻ ቃል ማግኝታችንን እንጃ! ቢያምረን ቅብጠት ሊሆብን ይችላል። ዳርፉርና ያገራቸው የኬንያ ነገር ወደ አሜሪካ እየገባ ያለ ሰው ፣ወንጀል ሠርቶ ባይፈረድበትም እንኳ በኢምግሬሽን
ይምጣና በቸገረ መባሉ አይቀርም። ኦባማ አሜሪካዊ ባይሆን ኖሮ ስንት የተለየ ትኩረታቸውን አግኝቷል። ባለሥልጣናት የተለምዶ ጥያቄዎች በሚቀርብለት ጊዜ “አዎ ወንጀል ሰርቼ አውቃለሁ”
ኢትዮጵያ ግን አሁን ምን ዓይነት ሰው ሰው ለአገሩ ፖለቲካ ይፈልገው ነበር። የሆነ ሆኖ ያገሩን ፖለቲካ ባገሩ አሁንም በዚያው ይቀጥሉበት እንደሆነ
ብሎ ካመነ ወይም ከመለሰ፣ ለባለሥልጣናት በሰጠው ቃል ላይ ተመስርቶ ወደ አገር
እንደሚያስፈልጋት ያወቀች ይመስላል። ኦባማ አገሩ አሜሪካ ባይሆን ኖሮ ስንት ሰው ባህልና ወግ መሞገት ያለ አይታወቅም። የምርጫው ዘመቻ
እንዳይገባ ሊከለከል ይችላል። በተጨማሪም ከዚህ በፊት እንደተገለጸው ቀደም ባለ
ቢያንስ ቢያንስ ልክ እንደዚህ ዓይነት ጊዜ ይታሰር ስንት ጊዜ ይገደል ነበር። ስለሆነ አነጻጽሮ ማየት የግድ ነው። ሰሞን አማካሪዎቻቸው እንደገለጹት
በዚህ አገር ቆይታው ምንም ዓይነት ከዓመትና ከዚያ በላይ በወንጀል የሚያስቀጣ
ሰው ነው የምፈልገው ማለት ትችላለች። ህዝብን በህዝብ ፍቅር “በማነሳሳት በቅንጅቶችም ሆነ በእነ አቶ መለስ ከሆነ የየአገሩንና አህጉሩን ጉዳዮች
የፌደራልም ሆነ የስቴት ህግ ተላልፎ የተገኘ ሰው በኢምግሬሽን ባለሥልጣናት
ኦባማ ምን ዓይነት ሰው ነው? ወንጀል!” ስለሚከሰስ አንድ ሞት እንኳ ብቻ መፍረድ ነገርን ከሥር ከመሠረቱ የሚያጠና ልዩ ኮሚቴ አሰባስበዋል።
እንዳይገባ ሊታገድ ይችላል።
አይበቃውም ነበር። አጥርቶ አለማየት ይሆናል። ሁሉን ነገር ኮሚቴው ሁኔታዎችን በአዲስ መልክ
እዚህ አገር ያለን ሰው ከአገር እንዲባረር ምክንያት የሚሆኑ የወንጀል ዓይነቶች
አይሳደብም። ታጋሽ ነው። የዋህ በነሱ ደፍድፎ ማምለጫውን ምክንያት በቅርበት እያጠናና እየገመገመ
በዋናነት በሁለት ይከፈላሉ። የመጀመሪያው ከሞራል ተፃራሪ የሚባሉት የወንጀል
ቢመስልም ብልህ ነው። አይቀባጥርም እነ መኬይን ተሳሳቱ ስድብ አጥተው እንደ ጋሻ ታቅፎ የተቀመጠ ሰበበኛ ከአገሬው ሰዎች ጋር በቅርበት እየመከረ
ድርጊቶች (Crime involving moral turpitude) ናቸው። አብዛኞቹ በዚህ መደብ
ስብስብ ነው። አይዘባርቅም ነጥብ ተንገላቱ እንጂ ኦባማን በህዝብ ዘንድ ትውልድ ለስንፍናው ወደር የለውም። ለኦባማ አስተዳደር በውጭው ፖሊሲ
ውስጥ የሚመደቡት የወንጀል ድርጊቶች ከስርቆትና ከማጭበርበር ጋር የተያያዙ
በነጥብ ነው። ያውቃል እንጂ የመጨረሻ አጸያፊ ስድብ ለመስደብና ይህና ሌላው ሁሉ በየአቅጣጫው ዙሪያ ምክር የሚያቀብል መሆኑ
ናቸው። በሁለተኛ ደረጃ ህጉ “Aggravated felony” ብሎ የሚጠራቸው የወንጀል
አውቃለሁ አይልም። ተስፋ አይግትም ለማስጠላት ቢፈልጉ ከእነ ቢል ኤር ጋር ስለሚታሰብ ነገረ ሥራችን ምክንያት ተነግሯል። በተለይ ከኢትዮጵያውያን
ዓይነቶች ናቸው። እነዚህም አንዳንዶቹ ከአንድ ዓመት በላይ በእስር ሊያስቀጡ
አይከለክልም። ትእቢትም ከሱ ሳይሆን እንደ አቶ መለስ ዜናዊ ካሉት በምክንያት ይቆላለፋል። የሰበብ አዙሪቱ ጋር በተደረገው ውይይት ላይ በአባማ
የሚችሉ ሲሆኑ ሌሎቹ ደሞ በዓይነታቸውና በባህሪያቸው ላይ ተመስርቶ ህጉ
የራቀች ናት። ራሱን ዝቅ አድርጎ ከፍ የአፍሪካ አምባገነኖች ጋር ማገናኘት መውጫ ቀዳዳው ከማይታይበት የውጭ ጉዳይ ዘርፍ የአፍሪካ ጉዳይ ከፍተኛ ወንጀል ብሎ የመደባቸው ናቸው። ከዚህ መደብ ከሚፈረጁት የወንጀል
ከፍ ማለቱን የሚችልበት ዓይነት ይበቃቸው ነበር። ውሸት ካልቀረ ጥሩ ጨላማ ይጥላል። የአገራችን ፖለቲካ ተወካይ ኮሚቴ አባል እንደተገለጸው ዓይነቶች እንደምሳሌ ለመጥቀስ “የአደንዛዥ እጽ በመጠቀም ወይም ይዞ በመገኘት፤
ሰው ነው። ኦባማ ይከራከራል እንጂ አድርገው አልዋሹም። የቢል ኤርን የጨለማ ፖለቲካ እየሆነ እዚያው አስተዳደሩ ካሁን በኋላ የጉዳዩን ባለቤት
በቤተሰብ ወይም አብሮ በሚኖር ሰው ላይ ወንጀል መፈጸም፣ ግድያ፣ አስገድዶ
አይነታረክም። የሚሰራውን ያውቃል። አሸባሪነት ከሚጠቅሱ እነ አቶ መለስ በዚያው የሚያስዳክረን ወይም ከአፍሪካ የሆኑ አገር ዜጎችን የሚያሳትፍ መሆኑን
መድፈርና (Rape) የመሳሰሉ ይገኙበታል።
ሙያ በልብ ነው። የያዘውን እስኪይዝ ዜናዊ በአገራቸው ስንት ድሀ እንዳሸበሩ ብሎም ከዓለም ፖለቲካ ጋር እያስተሳሰረ ተገልጿል።
አይጮህም። ሲናደድ ፈገግታውን ቢገልጹ ብዙ ኢትዮጵያዊ እንደ ጆ የሚያስረን ለዚህ ነው። ከዚህ አንጻር
1. ግሪን ካርድ ያላቸውን ከአገር የሚያስባርሩ ወንጀሎች
ይመዛል። ግልምጫው ጥርሱ ላይ ዘፕላመር በሆነላቸው ነበር። አባማን ፕሬዚዳንት ኦባማ መምጣታቸው ጥሩ ዋናው ጥቁር አሜሪካዊ ፕሬዚዳንት
(Deportable off ence)
• ከባድ ወንጀል (Aggravated felony) በአንድ ዓመት ወይም ከዚያ
ነው። ትዝብቱ በተጠና ዝምታው ያየ የእነ መለስ ነገር ያቅለሽልሸዋል። ተስፋ ነው። እሳቸው ራሳቸው ግን መሆኑ ነው። ኦባማ ተመረጡም
በላይ የሚያስቀጡ የስርቆት፣ የድብደባ፣ የማጭበርበር፣ ማንኛውንም እፅ
ይገለጻል። ኦባማ ሳይናገር ይደመጣል። እናም የኢትዮጵያ ፖለቲካ። ክሊንተኖች በራሳቸው ብዙ ችግሮች ሊጠመዱ አልተመረጡም በአፍሪካም ሆነ
የመጠቀምና ማሰራጨት፣የግድያ፣ አስገድዶ የመድፈር (Rape) ወንጀሎች
ሲናገር ይጨበጨብለታል። ጭብጨባ ተመልሰው ለኦባማ ሲቆሙ፣ ባይደን ስለሚችሉ ምሳሌ ሊሆኑን ካልሆነ በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ለውጥ ያመጣሉ
ይገኙበታል።
ግን አያሰክረውም። ጮሌ ነው። ብቻ ተመልሰው የኦባማ ም/ፕሬዚዳንት ምን ሊያደርጉልን ይችላሉ። ለነገሩ ተብሎ መጠበቅ የዋህነት ነው የሚሉ
ከዚህ ነገር አላቀን እንጂ የትም ውሰደን ሲሆኑ… እኛ አገር ኃይሉ ሻውል እሳቸውም እንዲህ ብለዋል “የአፍሪካ ብዙ ናቸው። ለአሜሪካ ሲሉ የውጭ • ከሞራል ተጻራሪ ወንጀሎች (Crime involving moral turpitude)
ማስባል የቻለ ነው። አንተ ብቻ ሁንልን ብርሃኑ ልደቱ እየተባባሉ ሲበላሉ ችግር የሚፈታው በአፍሪካውያን ግንኙነት ፖሊሲያቸውን ስለሚለውጡ የስርቆትና ኃይልን በመጠቀም ጉዳይ የማድረስ ወንጀሎችን ያካታትል
የሚል ዓለም መኖሯን ቀድሞ የተገነዘበ ታይቷል። ይህን ሺ ጊዜ በሺ ምክንያት ራሳቸው ነው።” በዚያ ሳቢያ የሚኖር ለውጥ አይጠፋም
ሰው ይመስላል። በኬንያ፣ በጃፓና ቢያሳማምሩት ተራና አሳዛኝ ነገር ነው። ብለው ተስፋ የሚያደርጉም የዚያኑ
• በቤተሰብ ወይም አብሮ በሚኖር አባል ላይ በተፈጸመ ወንጀል ዶሜስቲክ
በኢትዮጵያ፣ በፈረንሳይ በጀርመን እንደ ኦባማ የፈነዳላቸውን የህዝብ ፍቅር ይህ አባባል ሲነገር የኖረ መሆኑን ያህል ብዙ ናቸው። ሁሉም ወደፊት
ቫዮለንስ የተበየነበት ሰው ቅጣት እንኳ ባይፈረደበት ከአገር እንዲባረር ህጉ
ያዛል።
በአውስትራሊያ በኢንዶኔዥያ በያገሩ ከሜዳ በትነውት መሄዳቸው የስንቱን ብናስተውለውም አሮጌ ነው ብለን የሚታይ ይሆናል።
2. ወደ አገር የማያስገቡ የወንጀል ዓይነቶች (Inadmissible off ence)
ያሉት ሁሉ መርጠውታል። ተፈቃሪነቱ ቆሽት ማሳረሩ አልቀረም። ለፖለቲካም አንተወውም። በአዲስነቱ ልብ የሚነካ
• ከሞራል ተፃራሪ (Crime involving moral turpitude) ወንጀሎችን
ድንበር የለውም። የውሸትም ይሁን ቅዱስ መጽሐፍ ቢኖረው ያስመኛል። አባባል አድርጎ ለመቁጠር ግን እንደ
መፈጸማቸውን ያመኑ፣ወይም በወንጀል የተፈረደባቸው፣
የእውነት ከዚህኛው ኦባማ ውስጥ “ብዙዎች በየአገሩ ኦባማ ነኝ እያሉ ኦባማ አሮጌውንና ሲባል የኖረውን
• አደንዛዥ እጽ በመያዝ ወይም በመያዝ ወይም በማሰራጨት ወንጀል
ኦባማ ከ ገጽ3 የዞረ
ተከሰው የተፈረደባቸው ወይንም በወንጀሉ የተጠረጠሩ ግለሰቦች
በዚያን ቀን አልነበሩም። ለነገሩ ሲያነጉ እንደነበር ተናግረዋል። 3. የአሜሪካ ዜግነትን የሚያስነፍጉ የወንጀል ዓይነቶች
ዱከም የኢትዮጵያ ሬስቶራንት ቃለ ክርስቶስ እንደገለጸው በተለይ
የተፈጠረም ችግር አልነበረም። ባለፉትን 8 ዓመታት ውስጥ እንዲህ 3.1 በሚከተሉት የወንጀል ዓይነቶች የተፈረደበት ሰው እስክ 5 ዓመት ድረስ ዜጋ
ከውጭ ወደ ቤቱ የሚፈልሰውን በ14ኛው መንገድ ከላይ ከቪ
ያለ ደስታ አይተን አናውቅም
እንዳይሆን ህጉ ያዛል
እንግዳ እዚያው ውጭ ማስተናገድ ስትሪት አንስቶ እስከ ታች መኻል
ኢትዮጵያውያን ፎር ኦባማ ያሉት አቶ ኃይሉ ስሜቱ አሁንም
• በአደንዛዥ ዕፅ ወንጀል
የፈለገ መስሎ ነበር። ከሥራ ከተማ(ዳወንታወን) ድረስ፣ ከወዲያ
የተሰኘው የድጋፍ አስተባባሪ ድረስ አብሮን አለ ብለዋል።
• ከሞራል ተጻራሪ በሆኑ ወንጀሎች
• በሁለት የተለያዩ ወንጀሎች የተፈረደበት በ5 ዓመት የእስር ጊዜ የተቀጣ
አስኪያጆቹ አንዱ የሆኑት አቶ ደግሞ ከ7 ስትሪት አንስቶ እስከ
ቡድን በምርጫው ዘመቻ ወቅት በዋሽንግተን ዲሲ የበርካታ
• በቁማር ወንጀል 2 ጊዜ የተፈረደበት
ጌታቸው ዘውዴ ለዘኢትዮጵያ 18ኛው መንገድ ድረስ ባለው ዩ
የተለያዩ ዝግጅቶቹን ሲያደርግበት ኢትዮጵያውያንና መሰባሰቢያ ማ
• በማንኛውም ወንጀል በ180 ቀን በእስር ላይ ያሳላፈ
እንደተናገሩት ከምግብ ቤት በፊት ስትሪት ላይ መተላለፍ አይቻልም
የነበረው የቨርጂኒያው ኢዮ እከል የሆነው ዱከም ሬስቶራንትም
የተኮለከለውንና የሚተላለፈውን ነበር። አከባበሩ የቀጠለው እስከ
ኢትዮጵያ ሬሰቶራንትም ምሽቱን ኢትዮጵያውያንና የአካባቢውን
3.2 በማንኛውም ከባድ ወንጀል (Aggravated felony) የተፈረደበትን ግለሰብ መቼም
በሺዎች የሚቆጠረውን የአካባቢ ንጋቱ 5 ድረስ ስለነበር ዋሽንግተን
በልዩ ዝግጅት ማካሄዱ ተነግሯል። ነዋሪዎች በመንገድ በሬስቶራንቱ ዜግነት እንዳይሰጠው ህጉ ያዛል።
ህዝብ ለማዝናናት በቤቱ ውስጥ ውስጥ ታክሲ ለማግኘት ከፍተኛ
በሜሪላንድ በሚገኙ የተለያዩ ውስጥ ሲያዝናና አንግቷል። ሥራ
ያለውን ትልቁን የድምጽ ማጉያ ችግር ነበር። ሰው ሁሉ መንገድ
ሬስቶራንቶች ዋሽንግተን ዲሲ አስኪያጁ አቶ ጌታቸው ዘውዴ ወንጀልና ኢምግሬሽንን በተመለከተ ያለው ህግ በጣም ሠፊና እጅግ የተወሳሰበ ነው፡፡
ስፒከር ውጭ አውጣነውና አማርኛ ላይ ነበር።
በሚገኘው ዘጠነኛው መንገድም ኦባማ መመረጡ ትልቅ ደስታ
ስለሆነም አንድ የዚህ አገር ዜግነት የሌለው ግለሰብ በወንጀል ሲከሰስ የወንጀል ክሱ
ዘፈን ከፍ አድርገን ለቀቅን።
እንደዚሁ ተመሳሳይ አከባበር መሆኑን ገልጸው በአጭር ጊዜ
በኢምግሬሽን ስታተስ ላይ የሚኖረው አሉታዊ ውጤት ቀድሞ መገንዘብ እጅግ
የሰው ደስታ መጠን ስላልነበረው እኔ የገረሙኝ የቨርጀኒያ ፌርፋክ
የታየ መሆኑ ተሰምቷል። ውስጥ ለውጥ ሊያመጣ ይችላል
አስፈላጊ ነው።
ውጭ ሆኖ ይዝናና ነበር።” አቶ ፖሊሶች ናቸው አንዳቸው እንኳ
ዋሽንግተን ፖስት ጋዜጣ ተዘዋውሮ ብለው ባይጠበቅበትም ለሁላችንም
ስለሆነም በኢምግሬሽን ጉዳይ ልዩ እውቀት ያላቸውን ወይም በወንጀልና
ጌታቸው እንዳሉትም ዩ ስትሪት ብቅ አላሉም። ስካይ ላይን
ካነጋገራቸው ኢትዮጵያውያን ለአፍሪካን አሜሪካንም ኩራት ነው
በኢምግሬሽን ዙሪያ የሚይተኩሩ የህግ ጠበቆችን ማማከር ኋላ ያልታሰበ ጉዳትን
በጩኸት በፉጨትና በሙዚቃ አካባቢ እስከ ሌሊቱ 4 ሰዓት
መካከል ደግሞ የዳማው ኬክ በማለት መናገራቸውን ዋሽንግተን
ከማስወገድ አንጻር ጥቅሙ በቀላሉ ዓይታይም። ምክንያቱም በመግቢያችን ላይ
ድምጽ ተናውጦ ነበር። በወቅቱ ድረስ ሲጨፈር ሌላ ጊዜ በሁለት
ቤትና ሬስቶራን አቶ ኃይሉ ዳማ ፖስት ዘግቧል። (ዘኢትዮጵያ)
የገለጽናት እህታችን የወንጀል ጉድዩን የያዘላት ጠበቃ በኢምግሬሽን ዙሪያ ላይ
ዋሽንግተን ዲሲ ሥራ ላይ የነበረው ሰዓት ካልተዘጋ ችግር የሚፈጥሩ
ኢትዮጵያውያን በደስታ ሌሊቱን
እውቀት ቢኖረው ኖሮ ከአገር ባልተባረረች ነበር።
Page 1  |  Page 2  |  Page 3  |  Page 4  |  Page 5  |  Page 6  |  Page 7  |  Page 8  |  Page 9  |  Page 10  |  Page 11  |  Page 12  |  Page 13  |  Page 14  |  Page 15  |  Page 16
Produced with Yudu - www.yudu.com