This page contains a Flash digital edition of a book.
A-3
የአሜሪካው ፕሬዚዳንታዊ ውጤት ኢትዮጵያውያን ቤቱን ሞልተውት ነበር።
የኦባማ ምሽት አከባበር
የሚገለጸው ማክሰኞ ኖቬምበር 4/2008 እንደ የምርጫቸው በተለያዩ ቻናሎች
ቢሆንም ከዓርብ ኦክቶበር 31/2008 የተከፈተላቸው ቴሊቪዥን ላይ ያፈጠጡ
ጀምሮ ውጤቱን በልበ ሙሉነት የገመተው ቢሆንም አንዳንዶቹ ውጤቱን በማስላት
የቨርጂኒያው አይቤክስ ሬስቶራንት አንድ አሸናፊውን ቀድመው ለማወቅ መጓጓታቸው
ፍላየር አዘጋጅቶ አስቀድሞ በትኗል። ያስታውቃል። ኦባማ እንደሚያሸንፍም
በአካባቢው የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እርግጠኞች የነበሩ ይገኙባቸዋል።
የማክሰኞውን ምሽት የድል ፌሽታ በሥፍራው የነበረው ቃለ ክርስቶስ ነጋሽ
በሬስቶራንቱ ተገኝተው በጋራ እንዲያከብሩ ለዘኢትዮጵያ እንደገለጸው “ውጤቱን
ጥሪ አድርጓል። ማስታወቂያ ኦባማ መገመት በጣም ቀላል ነገር ስለነበር
ማሸነፉን ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያውንም በሥፍራው እስከ መጨረሻው መቆየት
ድሉን ለማብሰር ከቤታቸው ፈንቅለው አላስፈልገኝም” ብሏል።
እንደሚወጡ ገምቷል። የኦባማ አሸናፊነት ሲገለጽ ቨርጂኒያ
በሚገኘው አልጀዚራ ሬስቶራንት ውስጥ
ጥሩ ግምት ነበር። እንደተባለውም ራት እየበላሁ ነበርኩ ያሉን የቨርጀኒያው
ቨርጂኒያ ስካይ ላይን አካባቢ የሚገኙ ነዋሪ አቶ ፈቃደ ተሾመ ደግሞ ድሉን
ምግብ ቤቶችና የንግድ ድርጅቶች ምሽቱን አስመልክቶ በኢትዮጵያውያንና በሌሎች
ተጨናንቀው አምሽተዋል። ምሽቱን ከተዘጉ መካከል ያለው የስሜት አገላለጽ ልዩነት
በኋላም እስከ ሌሊቱ 3 ሰዓት ድረስ አስገርሞኛል ብለዋል። የኢትዮጵያዊ አቶ
ክፍት የነበረው አይቤክስ ሬስቶራንት ሱሌይማን በባለቤትነት በሚያስተዳድሩት
ከሁሉም አቅጣጫ ወደሬስቶራንቱ በዚህ የአልጀዚራ ሬስቶራንት
የጎረፉትን ለማስተናገድ ተገዷል። ሌሎች በወቅቱ የነበሩት በርካታ ሶማሌዎችና
ቦታ የሚጫወቱ ድምጻውያን እንኳ ወደ ሌሎች የአፍሪካ ዜጎች ነበሩ። አቶ
አይቤክስ በመምጣት ምሽቱን ከሌሎች ፈቃደ ስለሁኔታው ሲገልጹ “ኦባማ
ኢትዮጵያውያን ጋር አሳልፈዋል። እንደሚያሸንፍ ከተነገረ በኋላ እዚያ
ቤቱ ውስጥ የነበረው ጪኸትና ዝላይ
የፊታችን ማክሰኞ እዚህ ተገናኝተን በጣም የተለየ ነበረ። ወዲያው አጠገቡ
የምሽቱን ደስታ “በጥሬ ሥጋ እናክብረው” ወደነበረው ሌላው የኢትዮጵያውያን
የሚል ማስታወቂያ የለጠፈው የአባይ ሬስቶራን ጓደኞቼን ለማገኘት ሄድኩኝ።
ገበያም እንዲሁ ኦባማ ስለማሸነፉ አብዛኞቹ ኢትዮጵያውያን ደስታው
እርግጠኛ ነበር። ቢሰማቸውም ከፊታቸው ላይ ምንም
እንዳልተፈጠረ ሁሉ ምንም አይነበብም።
ውጤቱ በተገለጸበት በዚያ አስጨናቂ ነገሮች መጋጋል የጀመሩት ወደ ኋላው
ምሽት ዋሽንግተን ዲሲ 18ኛው ላይ ነው” ብለዋል።
መንገድ ላይ በሚገኘው አዋሽ
የኢትዮጵያ ሬስቶራንት ውስጥ የነበሩ ዋሽንግተን ዲሲ ዩ ስትሪት ላይ የሚገኘው
ወደ ገጽ 4 ዞሯል
ልጅ ሚካኤል እምሩ
የድብደባው ድራማ አልተቋጨም
የኢትዮጵያ አራተኛው ጠቅላይ ሚኒስትር አረፉ
በሪፖተር ጋዜጣ አሳታሚና ዋና አዘጋጅ አቶ
አማረ አረጋዊ ላይ ተፈጽሟል የተባለው ድብዴባ
የልጅ ሚካኤል የቀብር ሥነሥርዓት ቀደም ሲል በፀሐፌ ትዕዛዝ ወልደ
አስመልክቶ እየተደረገው ያለው ምርመራ
የተፈጸመው በአምስቱ ዓመት የኢጣሊያ ጊዮርጊስ፣ በኋላም በፀሐፌ ትዕዛዝ
አሁንም አልቀቋጨም። ፖሊስ በቁጥጥር
ወረራ ወቅት በአርበኝነት፣ በውስጥ አክሊሉ ሃብተወልድ በሚመራው፣ ከተራ
ሥር ያዋላቸው ሰዎችን ጨምሮ ለምርመራው
አርበኝነትና ላገለገሉና ተሰድደው ለቆዩት ቤተሰብ ወጥቶ ሥልጣን በያዘው ቡድንና፣
ይረዳሉ ያላቸውን ግለሰቦች ማነጋገር ላይ
የቀብር ቦታ እንዲሆን በተፈቀደው እነ ልጅ ሚካኤል የሚታደሙበት
መሆኑ ቢነገርም ምርመራው እንዲቋረጥ
ቅድሥት ሥላሴ ካቴድራል፣ ነው። ልጅ የተማሩ የመኳንንት ልጆች ቡድን
ትእዛዝ መተላለፉም እየተነገረ ነው። ፖሊስ
ሚካኤል በወረራው ጊዜ በእየሩሳሌም በኩል ከፍተኛ የስልጣን ሽኩቻ ነበር፡፡
ካነጋገራቸው ሰዎች መካከል አቶ አብነት
ነበሩ። የአንደኛ ደረጃ ትምህርትራቸውንም
ገ/መሰቀል እንደሚገኙበት የተገለጸ ቢሆንም
የተከታተሉት እዚያው እየሩሳሌም የጊዜውን የፖለቲካ አስተያየት ይከታተሉ
እስካሁን ከዚያ ያለፈ ውጤቱ መኖሩ አልታየም።
ነበር። የነበሩ እንደሚሉት፣ የልጅ ሚካኤልም
አቶ አብነትም ቃላቸውን ከሰጡ በኋላም ቢሆን
ኅዳር 12 ቀን 1922 ዓ.ም የተወለዱት በአብዛኛው ወደ ውጭ “መራቅ”
ሁለት ጊዜ ከአገር ወጥተው መግባታቸው
ልጅ ሚካኤል የአንደኛ ደረጃ፣ በኮተቤ በጊዜው ተቀናቃኙ ቡድን በንጉሡ
ተነግሯል። ፖሊስ እጅ ያሉት ተጠርጣሪዎችም
ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ትምህርታቸውን ዘንድ ተሰሚነቱ የላቀ ስለነበር ነው፡፡
ድብደባውን እንድንፈጽም ሶስት ሶስት ሺብር
የሁለተኛ ደረጃ መከታተላቸውን አብሮ
ተሰጥቶናል ብለዋል ማለታቸው ቢሰማም ማን
አደጋቸው ደጃዝማች ዘውዴ ገብረሥላሴ የሕዝብ አመጽ ንቅናቄ እንደተጀመረ
እንደሰጣቸው ተረጋግጦ በይፋ የተነገረ ነገር
ያነበቡት የሕይወት ታሪካቸው ያመለክታል፡፡ አክሊሉን የተኩት፣ ልጅ እንዳልካቸው
የለም። ጋዜጣው ያላግባብ ስማችንን እያጠፋ
ልጅ ሚካኤል የመጀመሪያና ሁለተኛ መኮንን ልጅ ሚካኤልን ከውጭ አገር
ነው የሚል ክስ እያሰሙ ነው የሚባሉት የሼህ
ዲግሪያቸውን በሎንደን፣ ኦክስፎርድ ጠርተው የንግድ ሚኒስትርነት ሹመት
መሀመድ አል አሙዲ ሰዎችም ሁኔታዎን በይፋ
ዩኒቨርሲቲ በኢኮኖሚክስ፣ በፖለቲካል ሰጧቸው፡፡ ከአምስት ወራት አገልግሎት
ወጥተው መግለጫ አልሰጡበትም። ዘኢትዮጵያ
ሳይንስና በፊሎዞፊ አግኝተዋል፡፡ በኋላ ልጅ እንዳልካቸውን ደርግ
ጋዜጣ በዚህ በኩል ያደረገው ሙከራ ባይሳካም
ከሥልጣን አውርዶ ሲያስራቸው፣ ልጅ
በሪፖርተር ጋዜጣ በኩል የሚሰራጨው ዘገባ
ልጅ ሚካኤል ምንም እንኳ በአባታቸው ሚካኤልን ጠቅላይ ሚኒስትርና የጽህፈት
ስለጉዳዩ ምን አስተያየትና እምነት እንዳለው
ከልዑል ራስ እምሩ ኃይለሥላሴ ሚኒስትር ስላደረጋቸው ከሐምሌ 18
በዚህ መልክ አጠናቅሮታል።
ከመሳፍንት፣ ከእናታቸው ከልዕልት ጽጌ ቀን 1966 እስከ መስከረም 2 ቀን
ከመኳንንት ወገን የሚወለዱ ቢሆኑም 1967 ዓ.ም ድረስ አገልግለዋል፡፡
የሪፖርተር የአማርኛና የእንግሊዝኛ ጋዜጦች ዳሽን ቢራ ፋብሪካ ሠራተኞችን አባረረ፤ ብለን መጥፎ አብነት መሆን ነው፡፡
ተራማጅና ዴሞክራት ከሚባሉ ወጣቶች ደርግ ንጉሡን አውርዶ ስልጣን
ባለቤትና ዋና አዘጋጅ የሆነው ጋዜጠኛ አማረ ስንጽፍ ጋዜጠኞችን አፍነው ወስደው ጎንደር - አብነት ደግሞ እዚህ ምን አመጣው”. እንዴ
የሚቆጠሩ እንደነበሩ በጊዜው የተፃፉ ሲጠቀልል ደግሞ፣ ልጅ ሚካኤልን
አረጋዊ ዓርብ ጥቅምት 21/2001 ከሰዓት አሰሩ፤ ይህ አልሆን ሲላቸው በሊዝ የገዙትን ክቡር ሚኒስትር፡፡
ጽሁፎች ያመለክታሉ ሲል ሪፖርተር የማስታወቂያ ሚኒስትር፣ ቆይቶ ደግሞ
በኋላ በድንገት ባልታወቁ አጥቂዎች በደረሰበት ጭንቅላት ተጠቅመው የጻፉብን፣ ማስታወቂያ - አዎ መጥፎ አብነት ነው፡፡ ተግባሩ
ዘግቧል፡፡ ጡረታ እስኪወጡ ድረስ የርእሰ ብሔሩ
ድብደባ ለጉዳት መዳረጉና ሀያት ሆስፒታል ስለከለከልናቸው ነው አሉ፡፡ እንዳይደገም በሕጋዊ መንገድ በጥብቅ እርምጃ
ስለወደፊቱ ኢትዮጵያ የተማሩ ወጣቶች የፖለቲካ አማካሪ አድርጎ ሾማቸው፡፡
ገብቶ ህክምናውን ሲከታተል መሰንበቱ ሲገለጽ የባለሃብቱ ኢንቨስትመንት ማኔጅመንት ካልቆመ አደገኛ አብነት ይሆናል፡፡ እንደዚህ
የሚነጋገሩበት ቦታ እንዲያገኙ
ቆይቷል። ድርጊቱን የተቃወሙ ዓለም አቀፍ የለውም፤ ስንል ገንዘብ ስላልሰጠናቸው ነው፣ ዓይነት የወንጀል አብነት በአጭሩ መቀጨት
“ቀዩ ራስ” እየተባሉ ከሚታወቁት ልጅ ሚካኤል ቀጥተኛ፣ ለሃብትና ለሥልጣን
የጋዜጠኛ ማህበራትና የአገር ውስጥ ጋዜጦች ገንዘብ ስለፈለጉ ነው እያሉ ለማስወራት አለበት፡፡
አባታቸው አስፈቅደው የጋለ ክርክር የማይቋምጡ መሆናቸው ይነገራላቸዋል፡፡
ሲጽፉበት ቆይተዋል። የባለጉዳዩ ሪፖተር ጋዜጣ ሞከሩ፡፡
ያደርጉ እንደነበር ተናግረዋል፡፡ ደርግ ከጓደኞቻቸው በተለየ ሁኔታ
ዘገባና ጽሁፍ ግን አሁንም እንደቀጠለ ነው። ለግል ጥቅማችሁ ስትሉ የኢትዮጵያን የእግር ኳስ አዘጋጁ አቶ አማረ አረጋዊ የተደበደቡበት ጋዜጣ
የተቀበላቸውም በዚሁ ባህሪያቸውና
ሪፖርተር ድርጊቱን “የግድያ ሙከራ” በማለት ታሪክ አታበላሹ ስላልን፣ ምስለኔዎች ተሰባስበው፤ ሁኔታውን አመስልክቶ ተመሳሳይ ጽሁፎችን
እያደር ግን የሶሻሊስት አስተሳሰብ በአክሊሉ ካቢኔ በቁልፍ የካቢኔ ቦታ
ሲዘግበው የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ደካማ ጭንቅላት ተከራይተው … ሲያስተናግድ ቆይቷል።ከመጀመሪያው
አቀንቃኝ የሆኑት እንደነ ገርማሜ ባለመመደባቸው እንደነበር ይናገራሉ፡፡
ደግሞ “የድበደባ ወንጀል” ብሎታል። እንደ ጋዜጣው በመቀጠል “ከሕጋዊ መንግሥት አንስቶ ግምቱን በዚያ ዙሪያ ያደረገ ቢሆም
ነዋይ አይነቶቹን ሲቀላቀሉ እነ ልጅ
ሁለቱም ዘገባ ድርጊቱን ፈጽመዋል በሚል በላይ ሆነው የራሳቸው መች ኃይል እያዘጋጁ በስተመጨረሻም ስም ለመጥራት ትንሽ የቀረው
ሚካኤል ከቡድኑ ተለዩ፡፡ በለንደን አንዳንዶች ደግሞ፣ ደርግ በክፉ አይን
በስፍራው የተያዙትና ለጊዜው ተሰውረው የፈለጉትን ብቻ ለማድረግ የሚንቀሳቀሱት ይመስላል። መንግሥትም ሆነ ፖሊስ እስካሁን
በኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ በሚማሩበት እንዳያያቸውና በሕዝቡም ዘንድ በከፋ
የነበሩት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ውለው በሕግ ሥር እንዲሆኑ፣ መንግሥት አንድ ጉዳዩን አስመልክተው የሰጡት መግለጫ
ወቅትም በታላቋ ብሪታንያ የኢትዮጵያ ስሜት እንዳይታዩ ያደረጋቸው በአባታቸው
ምርመራው እየተካሄደ መሆኑ ተገልጿል። እንዲላቸው ስለተናገርን፣ ታወቀብን ያሉ ይህ ጽሁፍ እስከታተመበት ቀን አልተሰማም።
ተማሪዎች ማኅበር ዋና ፀሐፊ ነበሩ፡፡ የልዑል ራስ እምሩ ዝናና ተወዳጅነት
የቦሌ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ኃላፊ ጡንቸኞች ማስፈራራት ቀጥለዋል፡፡” ብሏል። ከጉዳዩ ጋር ተያይዞ የተሰማውና የተነበበው ነገር
ምክንያት አድርገው ይወስዱታል፡፡
ኮማንደር ታደሠ በቀለ በወቅቱ ለኢትዮጵያ ዜና በአቶ በረከት ሰሞዖን ቦርድ ሊቀመንበርነት እንዲህ የሚለው የሪፖርተር ጽሁፍ ብቻ ነው።
ልጅ ሚካኤል ከ20ዎቹ መጀመሪያ
አገልግሎት እንደገለፁት አቶ አማረ የድብደባው ይመራል የሚባለውንና የኢህአዴግ የንግድ ከአሁን በፊት አንድ የስፖርት ጋዜጠኛ
እድሜያቸው ጀምረው በተለያዩ ልዑል ራስ እምሩ፣ የንጉሡ የወንድም
ወንጀል የተፈፀመበት ከቀኑ 11 ሰዓት ላይ ለንደን ተቋማት ከሆኑት አንዱ የሆነውን የዳሸን ቢራ ደበደባችሁ፣ ከአሁን በፊት የአንድ ጋዜጠኛ
ሚኒስቴሮች ተመድበው በዳይሬክተርነት፣ ጓደኛና ተጋድሏቸውና እውቀታቸው
ካፌ አካባቢ መኪናውን አቁሞ በእግር በመጓዝ ፋብሪካና የሼህ መሀመድ ሁሴና አል አሙዲን ስራ ፈቃድ እንዳይታደስ አደናቀፋችሁ፣ ከአሁን
በረዳት ሚኒስትርነት በተለያዩ የተመሰገነ ሆኖ ሳለ የጊዜው ፖለቲካ
ላይ ሳለ ነው፡፡ አቶ አማረ ልጁ የሚማርበት ኢንቨስትመንትና ማኔጅመንት ተችቶ መጻፉን በፊት የወቀሷችሁ ጋዜጦች ወደ ሆቴላችሁ
የሥራ ዘርፎች አገልግለዋል፡፡ እንደጎረበጣቸው መቆየታቸውን በብዙ
ቦሌ የሚገኘው አንድነት ኢንተርናሽናል ት/ ጋዜጣው ማስታወስ የፈለገበት ምክንያት እንዳይገቡ ከለከላችሁ፤ ከአሁን በፊት ጋዜጠኛ
ኢትዮጵያውያን ዘንድ ሲነገርላቸው
ቤት የወላጅና የመምህራን ስበሰባ ላይ ተካፍሎ በአዘጋጁ ላይ ከደረሰው አደጋ ጋር ተያይዥነት ሆቴላችን እንዳይገባ አላችሁ፡፡ አስፈራራችሁ፤
ልጅ ሚካኤል አገር ውስጥ በተለያዩ ቆይተዋል፡፡ በጊዜው የነበረውን
ስበሰባውን ካጠናቀቀ በኋላ ወደ መኪናው እንዲኖረው የፈለገ አስመስሎታል። “እኔ አሁን ቀጠቀጣችሁ፡፡ ባለሃብት ፕሬስን ሲደግፍ
ቦታዎች ካገለገሉ በኋላ በዲፕሎማቲኩ የፖለቲካ ጥልፍልፍ በመጥላት ከሰባት
ሲያመራ አሸምቀው ሲጠብቁ በነበሩ ሰዎች የምጠርጥረው” እነዚህን ነው የሚል ፍንጭ እንጂ ሲያደናቅፍ የሚገርም ነው፡፡
አገልግሎት ተመድበው ወደ አሜሪካ ዓመት በላይ በአሜሪካ አምባሳደር
በድንጋይ ናዳ ተደብድቧል። አቶ አማረ ከኋላው ማስተላለፍ የፈለገም መስሎ ታይቷል። የሆኖ ሆኖ “መንግሥት ሺ ጊዜ ቢደግፋችሁም፣ ሌላ
ለአምባሳደርነት ተላኩ፡፡ ከዚያም ሆነው መቆየታቸው እንደ አንድ
ጭንቅላቱን ሲመታ ራሱን ስቶ ወድቋል። በፖሊስ ቁጥጥር ሥር የዋሉት ተጠርጣሪዎች መንግሥት እንድታቋቁሙ ግን አይፈቅደላችሁም…
በኋላ በተከታታይ አብዛኛውን የሥራ ማስረጃ ተደርጎ ይታወቅላቸዋል፡፡
ተጠርጣሪዎቹ ድብደባውን ፈፅመው በመጡበት ሁሉንም ግልጽ ማድረጋቸው የሚጠበቅ ምን የሚደነቅ ሥራ ሰራችሁ እባክህ? የታጠረው
ዘመናቸውን በዲፕሎማሲው መስክ ሆኖ ከሕንድ አምባሳደርነታቸው በኋላ ያለ
ላዳ ታኪሲ ሊያመልጡ ቢሞክሩም መኪናዋ ቢሆንም እስካሁን የተባለ ነገር የለም። ሁሉ ተገነባ? ወይስ በመሃከላችሁ ያለን እብሪተኛ
ቆይቷል፡፡ በዚያን ጊዜ እንደ እርሳቸው ሥራ መቀመጣቸውና በመሬት ላይ
ባልታወቀ ምክንያት ልትንቀሳቀስ ባለመቻሏ የዘኢትዮጵያ ምንጮች እንደሚገልጹት ለፖሊስ አጋለጣችሁ? ወይስ የባንክ ብድር
ያሉ በቤተመንግሥት የታወቁ ሰዎች ያላቸው ከጊዜው ያፈነገጠ አስተያየት፣
በአካባቢው ከነበሩ ሲቪል ጥበቃዎችና የፖሊስ ደግሞ ጉዳዩን በመከታተል የነበሩት መለሳችሁ? ወይስ መናፈሻውን ከፈታችሁ፣ ነው
ለዲፕሎማቲክ አገልግሎት ወደ ውጭ ለኋለኛው ክብራቸው ረድቷቸዋል፡፡ በዚህ
አባላት አንዱ ተጠርጣሪና ሾፌሩ ሲያዙ ከጥቂት ፖሊሶች የጀመሩትን ምርመራ “አቋርጠው” ወይስ የሆቴላችሁን ክፍያ ከፍላችሁ ስማችሁን
ሲላኩ ከአካባቢው እንዲርቅ ወይም ምክንያትም ለልጃቸውም ደህንነት ጥላ
ቀናት በኋላ የተያዘውና የድርጊቱ ዋነኛ ተዋናይ ወደሌላ ጉዳይ እንዲሸጋገሩ ተደርጓል። አረጋገጣችሁ?
እንዲገፋ የተፈለገ እንደሆነ ይናገራል፡፡ ከለላ ለመሆን እንደበቁ ይገምታሉ፡፡
ነው የተባለው ሌላኛው ተጠራጣሪ በወቅቱ ፖሊሶቹ በምርመራ ካካተቷቸውና ጠርተው “እንጽፋለን ገና” በሚል ርእስ የጋዜጣውን ርእሰ
በዚህ ምክንያት ልጅ ሚካኤል
ማምለጡ መቻሉ ተዘግቧል። ካነጋገሯቸው ሰዎች መካከል የሼህ መሀመድ አንቀጽ ያተመው ሪፖርተር “ስውር መንግሥት”
ያሳዩት የነበረው የተራማጅነት ባህርይ ይህ ሆነም አልሆነ፣ ለወላጆቻቸው ብቸኛ
አል አሙዲ የቅርብ ሸሪክና ወዳጅ የሆኑት አቶ ያቋቋሙ “ማፊያዎች፣ ወንበዴዎች” እያለ
ለዚያን ጊዜው መንግሥት ብዙም ወንድ ልጅ የነበሩት ልጅ ሚካኤል፣
ድብደባው ለምን? አብነት ገ/መስቀል እንደሚገኙበት ተነግሯል። በጠራቸው አካላት ላይ እርምጃ እንዲወሰድ
የማያስደስት ሳይሆን እንደማይቀር ምንም እንኳ በከፍተኛ የሥልጣን
እሳክሁን ይህ ነው ተብሎ በይፋ የተነገረ ነገር አቶ አብነት ከጉዳዩ ጋር ያላቸው ግንኙነትና አሳስቧል። እንደጋዜጣው ግምት አስደብዳቢዎቹ
አስተያየት ሰጪዎች ይናገራሉ፡፡

እርከን ቢጨብጡም የአባታቸውን
የለም። አየሩን የሞላው ጥርጣሬና የግምት ተያያዥነት በግልጽ አይታወቅም። ሪፖርተር የአል አሙዲ ሰዎች ከሆኑና አል አሙዲ ሰዎቹን
ያህል ዝና ያተረፉ አይመስሉም፡፡
ወሬ ብቻ ነው። የግምቱ ብቸኛና ዋነኛ ምንጭ ጋዜጣ ግን ክቡር ሚኒስትር በሚለው አምዱ አሳልፈው ከሰጡ ቀጣዩ እርምጃ ምን ሊሆን
ልጅ ሚካኤል ከታህሳስ ግርግር በኋላ
የሆነው አዘጋጁ የተደበደበበት ራሱ ሪፖርተር ስር ሥማቸው እንዲታወቅለት የፈለገ መስሏል። እንደሚችል መጠበቁ አይቀርም። መንግሥትና
ከአሜሪካ ተጠርተው የውጭ ጉዳይ የሦስት ልጆች አባት የሆኑት ልጅ
ጋዜጣ ነው። በሚያስታውቅ ግልጽ ቅኔ “አብነትን” ደጋግሞ አልሙዲን ነጻ አድርጎ ፋታ የሚሰጣቸው
ሚኒስትርነት ሥልጣን ተሰጣቸው፡፡ ይሁን ሚካኤል በ79 ዓመታቸው ጥቅምት
ጋዜጣው “ጥቅምት 16/2001 በወጣው ማንሳቱ ታዮቶበታል። የሼህ መሀመድ ሁሴን ቀዳዳ ተገኘ ማለት ይሆን? ለድብደባው ያበቁ
እንጂ በዚያን ጊዜ ምክትል ጠቅላይ 15/2001 ከማረፋቸው በፊት በታይላንድ፣
ርዕሰ አንቀጽ በአገር ደረጃ ስውር መንግሥታት አል አሙዲ ተወካይ በሆነና በአንድ ሚኒስትር ምክንያቶች ግን ስዎችን አሳልፎ በመስጠት
ሚኒስትር ከነበሩት ከፀሐፌ ትዕዛዝ በአሜሪካና በሃገር ውስጥ ከፍተኛ ሕክምና
አቋቁመው የፈለጉትን ለማድረግና ለማግኘት መካከል በሚደረግ ጭውውት አስመስሎ ረቡዕ የሚቆሙ አይመስሉም። ከህግ በላይ የመሆንና
አክሊሉ ሃብተወልድ ጋር በሥልጣን ተደርጎላቸው እንደነበር ተገልጿል፡፡
የሚንቀሳቀሱ አካላት መኖራቸውንና መንግሥት ኖቬምበር 12/2008 ባወጣው ጋዜጣ እንዲህ ያ ለመሆንን፣ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ጉዳይ
ወሰናቸው ስላልተስማሙ በዘጠኝ ወራቸው በቀብራቸው ሥነሥርዓት ላይ
በጥሞና ሊያየውና ርምጃ ሊወሰድበት እንደሚገባ ጽሁፏል- ተጽእኖ የማሳደር አቅም ያለው ማን ዘንድ
ወደሞስኮ በአምባሳደርነት ተላኩ፡፡ የፀሐፌ የተለመደው የልቅሶ ሁካታ አልነበረም፡፡
“መጻፉን አስታውሷል። ጋዜጣው በአዘጋጁና እንደሆነ ሁሉ ተጠይቋል። አንድ መንግሥት
ትዕዛዝ አክሊሉ ሥልጣን እስከወደቀበት ፎቶግራፍ አልተያዘም፡፡ ድንጋይና
ባለቤቱ አቶ አማረ አረጋዊ ላይ ድበደባው - በቃ በቃ አታስረዳኝም”. በቃ ብቻ ብቻ ይኑረን ማለት ቀላል ጥያቄ አይደለም!
1966 ዓ.ም ድረስም በተመድና በሌላ ሃውልት አያስፈልግም፤ የሚለው
በተፈጸመ ማግስት በርእሰ አንቀጹ “ከማዳማጥ የምትጠሉትን ሰው በድንጋይ ደብድባችሁ
የውጭ አገር ተልዕኮ በውጭ ቆዩ፡፡ ኑዛዜያቸውም ተነቧል ሲል የእሸቴ
ማስደንገጥ”ን መርጠዋል ባላቸው አካላት ላይ ለመግደልና የፕሬስን አፍ ለመዝጋት መሞከር
አሰፋው የሪፖተር ዘገባ አመልክቷል፡፡
ከጻፈው ውስጥ እነዚህ ይገኙበታል። በቸልታ አይታለፍም፡፡ ይህን ዝም ብሎ ማለፍ
Page 1  |  Page 2  |  Page 3  |  Page 4  |  Page 5  |  Page 6  |  Page 7  |  Page 8  |  Page 9  |  Page 10  |  Page 11  |  Page 12  |  Page 13  |  Page 14  |  Page 15  |  Page 16
Produced with Yudu - www.yudu.com